|
|
the newest zerfe mezmure (the best)ከግጥም ጋር
The newest zerfe mezmure (the best)ከግጥም ጋር
|
-
Currently 0.00/5
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
Rating: 0.0 out of 0 votes
|
|
|
|
|
Description
1.ዘይትህ መልካም መዓዛ አለው፤ ስምህ እንደሚፈስስ ዘይት ነው (መሃለይ መሃለይ ዘሰለሞን 1:3) 2 ውዴ የእኔ ነው፥ እኔም የእርሱ ነኝ (መሃለይ 2 ;16) 3 ጥላውም እስኪሸሽ ድረስ ተመለስ (መሃለይ 2;17)4 ናርዶስ ከቀጋ ጋር፥ የሽቱ ሣርና ቀረፋ፥ ከልዩ ልዩ ዕጣን ጋር፥ ከርቤና እሬት ከክቡር ሽቱ ሁሉ ጋር። (መሃለይ 4 14) 5. እኔ የወዴ ነኝ ውዴም የእኔ ነው (መሃለይ 6፡3) 6 እኔ የውዴ ነኝ፥ የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው። (መሃለይ 6፡ 13) 7 ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር። (መሃለይ 8፡3)
|
Tags
|
|