Receive all updates via Facebook. Just Click the Like Button Below


Members

Remember Me

Gemena 2, Episode 55 - Ethiopian Drama

Gemena 2, Episode 55

  • Currently 0.00/5
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
Rating: 0.0 out of 0 votes
Submitted by: Ethiopian | Category: Gemena Season Two Ethiopian Drama | Views: 1,754 | Comments: 1
Lights off


Post your comment









* Please keep your comments clean. Max 400 chars.


Comments

  1. 883195
    883195
    11 months, 3 weeks ago

    ምንድነው እያረጋችሁ ያላችሁት አሪፍ የነበረውን ድራማ ተወዳጅነቱን እየቀነሳችሁት እኮ ነው
    መሲ መሪ ተዋናይ ናት ለምንድነው መዝናናቷን አቁማ መጀመሪያ የጀመረችውን ስራ የማትጨርሰው ለሙያው ፍቅር አለኝ ለህዝቡ ክብር አለኝ ከሚል አንድ ባለሙያ የማልጠብቀውን ነገር ነው እያደረገች ያለችው፡፡ አሜሪካ ሄዶ ለመዝናናት ከስራው በኋላ ትደርስበታለች መጀመሪያ ግን ድራማውን የምትሰራ ከሆነ ትምጣና ትስራ አለበለዚያ እሷ እስክትመጣ እየተፈጠረ የሚሰራው ድራማ እያሰለቸ እንጂ እያጓጓ ስለማይሄድ እባካችሁ ወይ ተዋናይ ተኩና ስሩት በጣም ብዙ ተዋናይ ያለ ይመስተኛል እድሉ ስላልተሰጣቸው ነው እንጂ እንደ ክፍል 1 ገመና ድራማ ተወዳጅነቱን ሳይቀንስ እንዳጓጓ እንድንጨርሰው እባካችሁ አታሰልቹን አንድ መፍትሄ ውሰዱና ጠቅልሉት