|
|
Amharic Poem Birabiro (butterfly)
Mengistu Gedamu
|
-
Currently 0.00/5
- 1
- 2
- 3
- 4
- 5
Rating: 0.0 out of 0 votes
|
|
|
|
|
Description
መንግስቱ ገዳሙ እንዲህ አደረገ አሉ፡፡መንግስቱ ገዳሙ ከዚህ አለም በሞት የተለየ ስለሆነ ወዳጅ ዘመዶቹ ቀብሩ በሚፈፀምበት ቦታ በመገኘት የቀብሩ ተካፋይ እንድትሆኑ የሚል ወሬ አስነገረ፡፡እናም እርሱ አንድ ጥግ ይዞ ለቀብሩ የመጡትን እና የቀሩትን ተመለከተ አሉ፡፡በማግስቱ ወደ ማስታወቂያ ሚኒስቴር ብቅ ሲል ታዲያ ዘበኞች እና በወቅቱ የነበሩ ሾፌሮች የመንግስቱ ገዳሙመንፈስ መጣ እያሉ ሳይደነግጡ አልቀሩም፡፡ነፍስ ይማር እና መንግስቱ ገዳሙ እውቅ ገጣሚ እና ጋዜጠኛ ነበር፡፡
|
Tags
|
|